ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ታማኝ ወዳጅ ጽኑ መከታ ነው፤ እሱን ያገኘ ታላቅ ሃብትን አግኝቷል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የታመነ ወዳጅ እንደ ጸና አላባሽ አግሬ ጋሻ ነው፤ እርሱን ያገኘ ሰው ድልብ አገኘ። ምዕራፉን ተመልከት |