|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መከራ በወደቀብህ ጊዜ ከአንተ ይርቃል፤ ከመንገድህም ይሸሻል።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብትቸገር ግን እርሱ ባላጋራህ ይሆናል፤ እንዳታየውም ይሰወርሃል።ምዕራፉን ተመልከት |