ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ነፍሳችሁ ስለ እነዚህ ነገሮች እንዲህ ስትጠማ እንዳጣችኋቸው ስለምን ታማርራላችሁ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እንዴት አጣችኋት? እስኪ ንገሩኝ! ሰውነታችሁስ ፈጽማ እንደ ምን ተጠማች? ምዕራፉን ተመልከት |