ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እናንት ማይማን ወደ እኔ ኑ፥ የእኔም ተማሪዎች ሁኑ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እናንት አላዋቂዎች፥ ወደ እኔ ቅረቡ፤ በጥበብ ቤትም ትኖራላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |