ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ይህ ከልብ የመነጨ የጥበብ ዝናብ የፈሰሰው፥ ከኢየሩሳሌም ሲራክ አልዓዛር ልጅ ከኢየሱስ ነው። በልቡ የሚያሳድራቸውም ሰው ጥበበኛ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ይህን እንደዚህ የሚያደርግ፥ በዚያም የሚራቀቅ ብፁዕ ነው፤ ይህንም በልቡ የሚጠብቀው ጠቢብ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |