ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ነፍሴ የምትጠላቸው ሁለት ሕዝቦች አሉ፤ ሦስተኛው ፈጽሞ ሕዝብ አይደለም፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሰውነቴ ሁለት ወገኖችን ጠላች፤ ሦስተኛው ግን ሕዝብ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |