ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ምሕረቱ ሁልጊዜ ከእኛ ጋር ይሁን፥ በዘመናችን ደኀንነትን ይስጠን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በቸርነቱም ከእኛ ጋር የታመነ ነው፤ በዘመናችንም አዳነን። ምዕራፉን ተመልከት |