ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ደስተኛ ልብ ይስጠን፤ በዘመናችን ደስታ፥ ለእስራኤል ደግሞ ዘላለማዊ ሰላምን ይስጥ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የልቡና ደስታንም ይሰጠናል፤ በዘመናችንም ሰላምን ያደርጋል፤ ለእስራኤልም ለዘለዓለም። ምዕራፉን ተመልከት |