ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እርሱም ወደ ታች ወርዶ፥ በመላው እሥራኤል ጉባኤ ላይ እጆቹን ያነሣል፥ ስሙን ለመጥራት ታድሏልና የጌታ ቡራኬም በአንደበቱ ይናገራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከዚህም በኋላ እርሱ ወርዶ የእግዚአብሔርን በረከት በአንደበቱ ይሰጣቸው ዘንድ፥ በስሙም ይመኩ ዘንድ በእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ላይ እጁን አነሣ። ምዕራፉን ተመልከት |