ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መሠረቱን በእጥፍ ጥልቀት ገነባ፥ በቤተ መቅደሱ አጠገብ የሚገኙትን ከፍተኛ መደገፊያዎች ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንዲሁም የቅጥሩን መሠረት ዕጥፍ አድርጎ ሠራ ካህን የሚለብሰውንም ቀጭን ልብስ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |