Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 50:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 የጌታ ሥርዓተ ጸሎትና ሥርዓተ አምልኮው እስኪፈጸም ድረስ፥ በመሐሪው አምላክ ፊት ይጸለያሉ፥ ታላቁን አምላክ ይማፀናሉ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ሕዝ​ቡም ወደ ልዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይጸ​ልዩ ነበር፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕግ ጸን​ተው ሥር​ዐ​ቱን እስ​ኪ​ጨ​ርሱ ድረስ ይቅር በሚል በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ይለ​ምኑ ነበር፤ ሥር​ዐ​ቱ​ንም ያከ​ና​ውኑ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 50:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች