ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጽዋውን ያነሣል፥ የወይኑንም ጭማቂ በዙሪያው ያፈሳል፥ በመሠዊያው ግርጌ ይረጫል፤ መዓዛውም የዓለምን ንጉሥ ልዑል እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የወይኑን ጽዋዕ ይዞ እጁን አነሣ፤ የወይኑን ዘለላ ደምም አፈሰሰ፤ ለንጉሠ ነገሥት ለልዑል በጎ መዓዛ አድርጎ በመሠዊያው እግር ሥር ያፈስሰው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |