ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አላግባብ በተገኘ ሀብት አትመካ፤ በመከራ ቀን ለምንም አያገለግልህም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በመከራህ ጊዜ አንተን ማዳን አይችልምና፤ ለዐመፃ ገንዘብ አትሳሳ። ምዕራፉን ተመልከት |