ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 5:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በበደል ላይ በደል እየከመርህ፥ ይቅርታ አገኛለሁ ብለህ እርግጠኛ አትሁን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ስለ ኀጢአትህ ንስሓ መግባትን አትፍራ። የእግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ነው ኀጢአቴንም ይቅር ይለኛል እያልህ በኀጢአት ላይ ኀጢአትን አትጨምር። ምዕራፉን ተመልከት |