|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 5:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እግዚአብሔር ትዕግሥት ትልቅ ነውና፥ “ኃጢአት ሠራሁ ምን መጣብኝ?” አትበል።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኀጢአት ሠርቼ ፍዳ አልተቀበልሁም አትበል፥ እግዚአብሔር ብዙ ዘመን ይታገሣልና።ምዕራፉን ተመልከት |