ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አምላክ ከታላላቆቹ፥ ከኪሩቤልና ከሱራፌል ሠረገላ በላይ፥ ያሳየውን የክብር ራእይ ያየው ሕዝቅኤል ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሕዝቅኤልም የጌትነቱን ራእይ አየ፥ እግዚአብሔርንም በኪሩቤል ሠረገላ ላይ አየው። ምዕራፉን ተመልከት |