ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንደ ዮሴፍ የመሰለም ከዚህ በፊት አልተወለደም የወንድሞቹ መሪ፥ ሕዝቡንም የደገፈ ነውና፥ አጥንቶቹ መጐብኘትን አግኝተዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንደ ዮሴፍም ያለ ሰው አልተወለደም፤ ለወንድሞቹ አለቃ ሆነ፤ ለሕዝቡም ኀይል ሆነ፥ ለአጽሞቹም ይቅርታን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከት |