ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነገር ግን መሐሪውን አምላክ ተማፀኑ፥ እጆቻቸውን ወደ እርሱ ዘረጉ፥ ቅዱስ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ሰማቸው፥ በኢሳይያስም እጅ አዳናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ይቅር ባይ እግዚአብሔርንም ለመኑት፤ እጃቸውንም ወደ እርሱ አነሡ፤ ቅዱሱም ከሰማይ ፈጥኖ ሰማቸው፤ በኢሳይያስም እጅ አዳናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |