ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለእርሱ የሚከብድ ነገር አልነበረም፤ ከሞተም በኋላ ትንቢት ተናግሯል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከነገሩም ሁሉ የተሳነው አልነበረም፤ ከሞተም በኋላ በድኑ ትንቢትን ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከት |