ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ነቢዩ ኤልያስ እንደ እሳት ተነሣ፤ ቃሉም እንደ ችቦ ተንቦገቦገ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ነቢዩ ኤልያስም እንደ እሳት ተነሣ፥ ቃሉም እንደ ነበልባል ያቃጥል ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |