ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በየግምባሩ ጠላቶቹን ደምስሷል፥ ፍልስጥኤማውያን ተቃዋሚዎቹን አጥፋቷል፤ ኃያልነታቸውንም ለምን ጊዜም አብስሯል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዙሪያው ያሉ ጠላቶቹንም ቀጠቀጣቸው፤ ጠላቶቹ ፍልስጥኤማውያንንም አዋረዳቸው፤ እስከ ዛሬም ድረስ ቀንዳቸውን ሰበረ። ምዕራፉን ተመልከት |