ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከግልገሎቹ እንደሚጫወት ከአንበሶች ጋር፥ ከጠቦቶች እንደሚጫወት ከድቦች ጋር ተጫወተ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በእርሱም ዘንድ አንበሳ እንደ ፍየል ጠቦት፥ ግስላም እንደ በግ ጠቦት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |