ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኀብረት መሥዋዕት ላይ ስብ እንደሚለይ፥ ዳዊትም ከእስራኤላውያን መካከል እንዲሁ ተመረጠ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ስቡን ከድኅነቱ መሥዋዕት እንደሚለዩ እንደዚሁ ዳዊት ከእስራኤል ልጆች ተለየ። ምዕራፉን ተመልከት |