ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በጌታ በእግዚአብሔር፥ የእስራኤል አምላክ በሆነው በእርሱ ስም፥ ወርቅ እንደ ቆርቆሮ ብርም እንደ እርሳስ ሰበሰብህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የእስራኤል አምላክ በተባለ በእግዚአብሔር ስም፥ ወርቁንም እንደ እርሳስ አደለብኸው፤ ብርንም እንደ ማዕድን ቅልቅል መላኸው። ምዕራፉን ተመልከት |