ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዝናህ እሩቅ በተባሉት ደሴቶች ላይ እንኳ ናኝቷል፥ ስለ ሰላምህም የተወደድህ ነበርህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ስምህም እስከ ሩቅ ደሴት ድረስ ተሰማ፤ ስለ ሰላምህም ተወደድህ። ምዕራፉን ተመልከት |