ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሰሎሞን በነገሠበት ዘመን ሰላም ሰፈነ፥ በዙሪያውም ሁሉ እግዚአብሔር ሰላምን ሰጠው፥ ለስሙ መጠሪያ የሚሆን ቤት፥ ዘላለማዊ ቤተ መቅደሱንም ይሠራ ዘንድ አጨው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሰሎሞንም በሰላም ዘመን ነገሠ፥ እግዚአብሔርም በዙሪያው ካሉት ሁሉ አሳረፈው፤ በስሙ ቤትን ሠራ፤ የዘለዓለም መቅደሱንም አዘጋጀ። ምዕራፉን ተመልከት |