ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጠላትን በያቅጣጫው እያባረረ ሳለም ኃያሉንና ልዑል ጌታን ለመነ፥ እግዚአብሔርም ከባድና አስፈሪ በረዶን በማዝነብ መለሰለት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዙሪያው ያሉ ጠላቶቹ በአስጨነቁት ጊዜ ኀያልና ልዑል እግዚአብሔርን ጠራው፤ ገናና እግዚአብሔርም በበረድና በጽኑዕ ኀይል መለሰለት። ምዕራፉን ተመልከት |