ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሳሙኤል በጌታ የተወደደ ነቢይ፥ መንግሥቱንም ያቋቋመ፥ የሕዝቡንም መሪዎች የቀባ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሳሙኤልም በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነበር፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ነቢይ ነበር፤ ለሕዝቡ ንጉሥን ቀብቶ አነገሠ። ምዕራፉን ተመልከት |