ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዓላማቸው ከመቃብራቸው በላይ ይለምልም! የነኝህ ታላላቅ ሰዎች ልጆችም፥ ያባቶቻቸውን ስም ለማደስ ያብቃቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በኖሩበትም ሀገር አጥንቶቻቸውን ደስ ይበላቸው፤ ልጆቻቸውም ይባረኩ፥ ይክበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |