|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 4:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ተጨቋኞችን ከጨቋኞች እጅ አድን፤ ፍርድ ስትሰጥ ደካማ አትሁን፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተበደለውንም ሰው ከሚበድለው ሰው እጅ አድነው፤ ለእርሱም መፍረድን ቸል አትበል።ምዕራፉን ተመልከት |