ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጆሮህን ወደ ድሃ ጣል አድርገህ አዳምጥ፤ ሰላምታውንም በትሕትና መልስ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ድሃውን በጆሮህ አድምጠው፤ በየዋህነትም በጎ ቃልን መልስለት። ምዕራፉን ተመልከት |