ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በማኀበር የተወደድህ ሁን፤ በትልቅ ሰው ፊት ራስህን ዝቅ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በብዙ ሰዎች ዘንድ እንድትወደድ ሁን፤ በዳኞች ዘንድ አገልግል፤ ራስህንም ከፍ ከፍ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |