ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ችግረኛን አልመለከትም አትበል፤ ማንንም ቢሆን እንዲረግምህ ዕድል አትስጠው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከሚለምንህም ዐይንህን አትመልስ፤ ይረግምህም ዘንድ ለሰው ምክንያት አትስጠው፤ ምዕራፉን ተመልከት |