ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በቤትህ አንበሳ፥ አገልጋዮችህን በተመለከተ ፊሪ አትሁን፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ለመበደር እጅህን አትዘርጋ። በመክፈልም ጊዜ እጅህን ለመሰብሰብ አትመለስ። ምዕራፉን ተመልከት |