|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 4:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ለተቆጣ ልብ ጭንቅ አትጨምርበት፤ ለተቸገረ እርዳታህን አታዘግይበት።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ያዘነ ልቡናን አታስደንግጥ፤ የሚለምንህንም አትለፈው።ምዕራፉን ተመልከት |