ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በምላስህ ደፋር፥ ይልቁንም በሥራህም ሰነፈና ቸልተኛ አትሁን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በቤትህ እንደ አንበሳ አስፈሪ አትሁን፤ ቤተ ሰብህንም አታስደንግጥ፤ ምዕራፉን ተመልከት |