ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በራስህ ላይ እምብዛም አትጨክን፤ እፍረት ወደ ውድቀት እንዲመራህ አትፍቀድ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጕዳት በራስህ ስለሚደርስብህ የሰው ፊት አይተህ አታድላ፥ ሰውነትህን እንዳትጥል አትፈር። ምዕራፉን ተመልከት |