|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 4:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የረሃብተኛውን ሰቆቃ አታባብስ፤ በችግር ላይ የሚገኘውን ሰው አታጥምደው።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የተራበች ሰውነትን አታሳዝን፥ ያዘነ ሰውንም አታበሳጭ።ምዕራፉን ተመልከት |