ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በመጀመሪያ በጠመዝማዛ መንገዶች ትወስደዋለች፤ ፍርሃትንና ድንጋጤን ታመጣበታለች፤ እስክታምነው ድረስ በሥርዓቷ ታጠናዋለች፤ በመከራም ትፈትነዋለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከእርሱ ጋር ትሄድ ዘንድ ትቀድማለች፤ ፈጽማም ታስፈራዋለች፥ ሰውነቱን እስክታስገዛና በተግሣጽዋ እስክትፈትነው ድረስ፥ ትገርፈዋለች ታስተምረዋለችም። ምዕራፉን ተመልከት |