ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዓላማና በትምህርት ትክክለኛ ሆኖ ያድጋል፤ የእግዚአብሔርን ድብቅ ምሥጢራት ጠልቆ ይመረምራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱም ጥበብንና ምክርን ይገልጥለታል፤ የተሰወረውንም ያውቅ ዘንድ ያሳስበዋል። ምዕራፉን ተመልከት |