ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 መንገዶቹ ሁሉ ለጻድቃን የተስተካከሉ፥ ለኃጥአን በመሰናክል የተሞሉ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጻድቅ መንገዱ የቀና ነው፤ የኃጥእ መንገድ ግን ዕንቅፋት ነው፤ ውኃውንም የሚለውጠው፥ ጨውም የሚያደርገው እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |