ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በምክር ቤቱ ውስጥ ግን እነርሱን አታገኛቸውም፤ በጉባኤውም ውስጥ ሥልጣን የላቸውም፤ በዳኝነት ወንበር ላይ አይቀመጡም፤ የሕጉን አሠራርም አያውቁም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ነገር ግን በሸንጎ ምክርን አያስመክሯቸውም፤ በአደባባይም ከመኳንንት ጋራ አያስቀምጧቸውም፤ የቅጣት ፍርድንም አያስፈርዷቸውም፤ አያስገዟቸውም፤ አያሠለጥኗቸውምም። ምዕራፉን ተመልከት |