ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ሁሉም ነገር ለሁሉም ሰው ተስማሚ ሊሆኑ፥ ሁሉም ሰው ሁሉንም ነገር ሊወድ አይችልምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ሁሉ ለሰውነት የሚገባት አይደለምና፥ ሁሉም ደስ የሚያሰኛት አይደለምና፤ ምዕራፉን ተመልከት |