ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ቀኑን አፍጥን፤ የገባኸውን ቃል አስታውስ፤ ስለ አስደንጋጭ ሥራህም ይነገር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የዓመቱ ቀን ሁሉ በፀሐይ ብርሃን ጸንቶ ሲኖር፥ አንዲቱ ቀን ካንዲቱ ቀን በምን ትበልጣለች? ምዕራፉን ተመልከት |