ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቁጣህን አምጣ፤ መዓትህን አውርድ፤ ተቃዋሚህን አጥፋ፤ ጠላትህንም ደምስስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጮሌ ፈረስ እንደ በጎ ወዳጅ ነው። በሚጋልበውም ሁሉ በታች ያሽካካል። ምዕራፉን ተመልከት |