ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ንብረት ያለ አጥር የዘራፊ ሲሳይ ነው፤ ሚስት የሌለውም ወንድ እንዲሁ ዓላማ ቢስና ብስጩ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ክፉ ልቡና ኀዘንን ያመጣል፤ ብዙ መከራ የተቀበለ ሰውም ትዕግሥትን ይለምደዋል። ምዕራፉን ተመልከት |