ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሚስት የሚያገባ ሰው ወደ መልካም ዕድል መንገዱን አቅንቷል፤ እርሱን የምትመስል ረዳትና ደጋፊ ምሰሶም አፍርቷል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የእህልን ጣዕም ሁሉ ጕሮሮ ይለየዋል፥ እንደዚሁም ሁሉ የጠቢብ ሰው ልብ የሐሰት ነገርን ይለያል። ምዕራፉን ተመልከት |