ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሴት ልጅ ውበት ተመልካቹን ያስደስታል፤ ወንድ ከዚህ የተሻለ የሚወደው ነገር የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የአሮንንም በረከት በሕዝብህ ላይ አሳድር፤ በምድር የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ዘለዓለማዊ አምላክ እግዚአብሔር አንተ ብቻ እንደ ሆንህ ይወቁ። ምዕራፉን ተመልከት |