ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሴት የመጣላትን ባል ትቀበላለች፤ አንዳንድ ሴት ልጆች ግን ከሌሎች የተሻሉ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ነቢያትህን ያምኗቸው ዘንድ ተስፋ ላደረጉህ ዋጋቸውን ስጣቸው። አቤቱ የባሮችህ የነቢያትን ጸሎታቸውን ስማ፤ ምዕራፉን ተመልከት |