ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በአገሮች ላይ ሁሉ እጅህን አንሣ፤ ኃያልነትህንም አሳያቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብልህ ሰው መጽሐፍ መስማትን ይወድዳል፤ የሚጠራጠርና በመጽሐፉ የማያምን ሰው ግን በጥቅል ነፋስ መካከል እንደምትንጓለል መርከብ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |